የአብክመ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በምስራቅ አማራ ከሚገኙ የዞን እና የሪጅዮ ፖሊታንት ከተማ አስትዳድሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ
የአብክመ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በምስራቅ አማራ ከሚገኙ የዞን እና የሪጅዮ ፖሊታንት ከተማ አስትዳድሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ
በመድረኩ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር አስፋ ሲሳይ ዋና ዋና የስራ መመሪያ እና በቀጣይ ዘርፍን ተወዳዳሪ እና ለኢኮኖሚመ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ከማሳዳግ አንጻር ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንዲወጡ አሳሰበዋል።
አሁን የኮንስትራክሽን ዘርፉ በቀጣይ ክልሉ ካስቀመጠው የ25 ዓመት ግብ አንጻር እራሱን ችሎ መመራት እንዳለበት በመገንዘብ የክልል አስፍጻሚ አካላትን ስልጣን እና ተግባር ለመወስን በውጣው አዋጅ ቁጥር 300/2017 ዓም የክልሉ መንግስት በአዲስ እንዲደራጅ አድርጓል።ስለሆነም ይህንን ተልእኮ ሊሽከም የሚችል ተቋም መፍጠር ላይ ልዮ ትኩረት ሊደረግ ይገባል ብለዋል







Leave a Reply