-
“”ኮንስትራክሽን” የሀገራችን ኢንደስትሪ መሰረትና ሁለንተናዊ እድገት የሚወስን ቁልፍ ዘርፍ ነው ባምላኩ ደምሌ /ኢንጂነር/

የአማራ ክልል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት…
-
ባለፈው በጀት ዓመት ዘመናዊ፣ተወዳዳሪ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለመገንባት የሚያስችል ዘርፈብዙ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

የአብክመ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህርዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ ምንም እንኳን ተቋሙ የክልል አስፈጻሚ አካላትን ስልጣን…





